Skip to product information
1 of 3

sheger-gifts

ለጀማሪ ኢንቬስተሮች የተዘጋጀ A beginner guide በአማርኛ

Regular price
$9.99 USD
Regular price
Sale price
$9.99 USD

ይሄ ለጀማሪ ኢንቬስተሮች የተዘጋጀ መመርያ ነው

Save and invest በእምነት እና በትግስት ወደ ሀብት ጉዞ የሚወስደን ጥበብ ነው ይሄ ጥበብ ደግሞ ያለ  ቢያንስ መጠነኛ ግንዛቤ ከተመራ ብዙም አይርቅም ነገር ግን ግንዛቤው ካለ እና እምነቱ ልባችን ውስጥ ከገባ ከጉዞው ማንም አያግደናቅፈንም ከኛም ተርፈን ልጆቻ ችንንም አካባቢያችንንም እናስተምራለን ግንዛቤ እናስጨብጣለን .. በቻናሌ ላይ ብዙ ጥያቄዎች ይመጡልኛል እንዴት ኢንቬስት እናርግ የትኛው አክስዮን / Stock / ላይ የሚሉ instead of ቁንፅል መልስ ከምምለስ የበለጠ ግንዛቤው ኖራችሁ ጉዞውን እንድትጀምሩ በማሰብ ይህንን ቡክሌት አዘጋጅቻልሃለው . አሁን ከዚህ ግንዛቤ በመነሳት ለምትጠይቁኝ ጥያቄ መልስ ለመስጠት በጣም ቀላል ይሆናል እንደምትጠቅሙበትም ተስፋ አደርጋለው መልካም ንባብ ::


ሻውል